ጎግል እየተገባደደ ባለው በፈረንጆቹ 2024 ሰዎች በድረ ገጹ ላይ በመግባት በብዛት የጠየቁትን ጥያቄዎች ይፋ አድርጓል። ጎግል በገጹ ላይ በ2024 በብዛት ከተጠየቁ ጥያቄዎች ውስጥ “ምን ልመልከት ...
ፑቲን በዩክሬን የሚገኙ የሩስያ ሃይሎች በ2024 እስካሁን 189 ሰፍራዎችን መቆጣጠራቸውን ተናግረዋል የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "ምእራባውያን የሞስኮን ትዕግስት እየተፈታተኑ ወደ ቀይ ...
ታክስን ጨምሮ 852 የዮርዳኖስ ዲናር (1.2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር) ያወጣው ታርጋ ቁጥር "44 - 1" ነው። በፈረንጆቹ 2008 በአቡ ዳቢ "1" የሚል የሰሌዳ ቁጥር በ52.2 ሚሊዮን ድርሃም (9 ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ23 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
በሁለቱ የአፍሪካ ቀንድ ጎረቤት ሀገራት መካከል የነበረውን አለመግባባት በስምምነት እንዲጠናቀቅ ያደረጉት የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን በፈረንጁ አዲስ አመት መጀመሪያ ላይ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ...
ከአንድ ዓመት በፊት የአንድ ቢትኮይን ዋጋ 44 ሺህ ዶላር የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ወደ 106 ሺህ ዶላር ከፍ ብሏል። ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ተደርገው መመረጣቸውን ተከትሎ ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ "ጎላንን ማጠናከር እስራኤልን ማጠናከር ነው፤ በተለይ በዚህ ወቅት በጣም አስፈላጊ ነው፤ አጥብቀን እንቀጥልበትና እናሰፍርበታለን" ...
እስራኤል በጋዛ በአየር እና በምድር በተፈጸቻቸው ድብደባዎች ቢያንስ የ53 ፍሊስጤማውያን ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በአየር ድብደባው ከሞቱት መካከል ጋዜጠኖች፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የነፍስ አድ ...
ሚኒስቴሩ በዚህ ሪፖርቱ የተገደሉትን ሰዎች ንጹሃን እና የታጠቁ ብሎ ባይለይም፣ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ህጻናት እና ሴቶች መሆናቸዉን ከዚህ በፊት ገልጿል ...
አሜሪካ በዴትሮይት ዳርቻ ያደገው ግለሰብ ከ 50 አመታት በኋላ የተዋሰውን የቤዝቦል መጽሀፍ በልጅነት ጊዜው ይጠቀምበት ለነበረው ቤተመጽሃፍ መልሷል። ግለሰቡ ለምን መጽሀፉን እንዳቆየው ሲጠየቅ ...
የ53 ዓመቱ የቀድሞው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ 28 ጊዜ ተሰልፎ ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል። እንዲሁም ለሀገሩ ጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ 10 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ከፈረንጆቹ ...
ባባ ቫንጋ የፈረንጆቹ 2025 ምዕራባውያንን ክፉኛ የሚጎዳ አስከፊ ጦርነት የሚከሰትበት መሆኑን ተንብየዋል። በሶሪያ ጉዳይ አስቀድመው ተናገሩት የተባለውም የቡልጋሪያዊቷን እንስት የመተንበይ ችሎታ ...